ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ከእነርሱም አንዲቱ መንገድ ዐላፊውን ብታስተውና አብራው ብትተኛ፥ እንደ እርስዋ ዝግጁ ሆና አልተገኘችምና፥ መቀነቷም አልተፈታላትምና ይህችኛዋ ሌላዋን ትነቅፋታለች። ለእነርሱ የሚደረገው ሁሉ ሐሰት ነው፤ እንደ አማልክት ሊቈጥሯቸው፥ አማልክትም ሊሉአቸው እንዴት ይቻላል? ምዕራፉን ተመልከት |