ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አሁን ግን የብርና የወርቅ፥ የእንጨትም የሆኑ ጣዖቶችን በባቢሎን ታያላችሁ ፤ በጫንቃቸውም ይሸከሟቸዋል፤ አሕዛብንም ያስፈሯቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |