ኤፌሶን 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንግዲህ አትምሰሉአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ እንዲህ ካሉ ጋራ አትተባበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህ እንዲህ ካሉ ጋር አትተባበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ ከእነዚህ ከማይታዘዙ ሰዎች ጋር አትተባበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እንግዲህ ከእነርሱ ጋር ተካፋዮች አትሁኑ፤ ምዕራፉን ተመልከት |