ኤፌሶን 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በአንድ መንፈስና በሰላም ማሰሪያነት እየተጠበቃችሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በሰላም ተሳስራችሁ ከእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኘውን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። ምዕራፉን ተመልከት |