ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 42:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አሁንም ከብርሃን ልጆች የተወለዱ የደጎችን ነፍሳት እጠራለሁ፥ ለሃይማኖታቸው እንደሚገባ በሥጋቸው ክብርን ላልተቀበሉና በጨለማ ለተወለዱ እለውጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |