ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 42:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከክፉ ሰዎችም መከራን ሲቀበሉ፥ ከእነርሱም ተግዳሮትንና ስድብን ሲሰሙ፥ እያመሰገኑኝም ሲጐሳቈሉ ተገኝተዋልና ለእየራሳቸው ዋጋቸውን ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |