ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “አሁንም አባቴ ወደ አባታችን ወደ ሄኖክ ትሄድና እውነቱን ከእርሱ ትሰማ ዘንድ እማልድሃለሁ፤ እለምንሃለሁም። መኖሪያው ከመላእክት ጋር ነውና።” ምዕራፉን ተመልከት |