Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሄኖክ 41:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 “እውነተኛ ትውልድ እስክትነሣ ድረስ ትውልድ ከትውልድ ይልቅ አብልጣ ትበድላለችና በእነርሱ ላይ የተጻፈውን አየሁ፤ በደልም ትጠፋለች፤ ኀጢአትም ከምድር ላይ ትርቃለች፤ በጎውም ነገር ሁሉ በእርሷ ላይ ይመጣል፤ አሁንም ይህ የተወለደው ልጅ በእውነት የእርሱ ልጅ ነውና፥ ሐሰትም አይደለምና ሄደህ ለልጅህ ለላሜህ ንገረው፤” ማቱሳላም የአባቱ የሄኖክን ነገር በሰማ ጊዜ ሥራውን ሁሉ በስውር አሳይቶታልና ነገሩን ሰምቶ ተመለሰ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሄኖክ 41:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች