ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “አሁንም ይህ የተወለደ ልጅ በእውነት የእርሱ ልጅ እንደ ሆነ ለልጅህ ለላሜህ ንገረው፤ እርሱም ቀሪ ይሆንላችኋልና ስሙን ኖኅ ብለህ ጥራው፤ በእርሱ ዘመን በምድር ላይ ትፈጸም ዘንድ ካላት ከኀጢአት ሁሉና ከዐመፅ ሁሉ የተነሣ ወደ ምድር ከምትመጣ ጥፋት እርሱና ልጆቹ ይድናሉ። ከዚህም በኋላ በምድር ላይ አስቀድማ ከተፈጸመችው ይልቅ ፈጽማ የምትበልጥ ዐመፅ ትደረጋለች፤ የቅዱሳንን ምሥጢራት ዐውቃለሁና። እርሱ እግዚአብሔር ገልጦልኛልና፥ አስረድቶኛልምና፤ በሰማይ ሰሌዳም አነበብሁ፤ አስተዋልሁም። ምዕራፉን ተመልከት |