ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የጥፋት ውኃም ይወርዳል፤ ታላቁም ጥፋት በአንዱ ዓመት ይደረጋል፤ ለእናንተም የተወለደው ልጅ ይህ ነው፤ እርሱ በምድር ላይ ይቀራል፤ ሦስቱ ልጆቹም ከእርሱ ጋራ ይድናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |