ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እኔም ሄኖክ ስለ እርሱ መለስሁ፥ እንዲህም አልሁት- “እግዚአብሔር በምድር ላይ አዲስ ነገርን ያደርጋል፤ የአባቴ የያሬድ የልጁ ወገኖች ከሰማይ በላይ ያለ የጌታን ቃል ተላልፈዋልና ይህን በራእይ ፈጽሜ አይቼ ነገርሁህ። ምዕራፉን ተመልከት |