ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሁንም አባቴ ሆይ! ስማኝ፤ መልኩና ፍጥረቱ እንደ ሰው ፍጥረት ያልሆነ፥ መልኩም ከበረዶ ይልቅ የሚነጣ፥ ከጽጌረዳም የሚቀላ፥ የራሱም ጠጕር ከነጭ ባዘቶ ይልቅ የሚነጣ፥ ዐይኖቹም እንደ ፀሐይ ጨረር የሚያበሩ ልጅ ለልጄ ለላሜህ ተወልዷልና። ምዕራፉን ተመልከት |