ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 40:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እኔና ልጄ በእውነት መንገዶች በሕይወታቸው ከእነርሱ ጋር ለዘለዓለም አንድ እንሆናለን፤ ሰላምም ይሆንላችኋል፤ የእውነት ልጆች! በእውነት ደስ ይበላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |