ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 40:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የፍርድንም ነገር አትመልሱት፤ የቅዱሱንና የገናናውንም ነገር ሐሰት አታድርጉት፤ ጣዖታችሁንም አታክብሩት፥ ሐሰታችሁ ሁሉ፥ ዝንጋታችሁም ሁሉ ለታላቅ ኀጢኣት እንጂ ለጽድቅ አይደለችምና። ምዕራፉን ተመልከት |