ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 40:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እንደ መላእክት በሰማይ ታደርጓት ዘንድ ታላቅ ደስታ ትሆንላችኋለችና ተስፋ አድርጉ፤ ተስፋችሁንም አትተዉ፥ በታላቋ የፍርድ ቀንም ትሰወሩ ዘንድ ያላችሁ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |