ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 39:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በየብስና በባሕር ለሚንቀሳቀሱ ሁሉ ትምህርትንና ጥበብን የሰጠ ማን ነው? በመርከብ የሚሄዱ እነዚያ ባሕርን የሚፈሩ አይደለምን? ኃጥኣን ግን ልዑልን አይፈሩትም። ምዕራፉን ተመልከት |