ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 39:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሰማይ ልጆች ሁሉ፥ ሰማይን ተረዷት፥ የልዑልንም ሥራ ሁሉ ተረዱ፤ ከእርሱም የተነሣ ፍሩ፤ በፊቱም ክፉ ነገርን አትሥሩ፤ ከእነርሱ የተነሣ ፍሩ። ምዕራፉን ተመልከት |