ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 38:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ኃጥኣን፥ በጽኑ መከራ ቀን ጻድቃንን በምታስጨንቋቸው ጊዜ ወዮላችሁ! በእሳትም ታቃጥሏቸዋላችሁ፥ እናንተም እንደ ሥራችሁ ፍዳውን ትቀበላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |