ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 38:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ጠቢባን እውነተኛ ነገርን ያያሉ፤ የዚህ ዓለም ልጆችም የዚችን መጽሐፍ ነገር ሁሉ ያስተውላሉ፥ ባለጸግነታቸውም በኀጢአታቸው በሚወድቁበት ጊዜ ሊያድናቸው እንደማይችል ያውቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |