ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 38:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከቅዱሳን መላእክትም በቅዱሳንና በጻድቃን ላይ ጠባቂዎችን ይሰጣል፥ እነርሱም ክፋት ሁሉ፥ ኀጢአትም ሁሉ ጨርሶ እስኪጠፋ ድረስ እንደ ዐይን ብሌን ይጠብቋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |