ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 38:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በባዕድ ገንዘብ ቤታችሁን የምትሠሩ ወዮላችሁ! ሥራቸውም ሁሉ ጡብ ነው፥ የኀጢአትም ድንጋይ ነው፤ ሰላም እንደሌላችሁም እኔ እነግራችኋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |