ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 37:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእውነት ያይደለ ብርንና ወርቅን የምትሰበስቡ፥ ባለጸግነትን በለጸግን፤ ገንዘብም በዛልን፤ የወደድነውንም ሁሉ ገንዘብ አደረግን የምትሉ እናንተ፥ ወዮላችሁ! ምዕራፉን ተመልከት |