ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 37:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ክፉ ሥራን የምትሠሩ፥ ብርንዶንም የምትበሉ ልበ ደንዳኖች ወዮላችሁ! በልታችሁና ጠጥታችሁ የምትጠግቡትን መልካሙን ነገር ከየት አገኛችሁ? ልዑል እግዚአብሔር በምድር ላይ ካበዛው መልካም ሁሉ አይደለምን? ነገር ግን ሰላም የላችሁም። ምዕራፉን ተመልከት |