ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 37:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመንፈሳችሁ አታስመስሉ፤ በሰማይም በልዑል ፊት በየቀኑ ይጻፍ ዘንድ ያለውን ኀጢአታችሁን ሁሉ እንደማታውቁና እንደማታዩ በልቡናችሁ አትናገሩ። ምዕራፉን ተመልከት |