ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በባለጠግነታችሁ ወራት ልዑልን አላሰባችሁትምና፥ እናንተስ ስድብን፥ በደልንም ሠራችኋት፤ ደም ለሚፈስባት ቀንና ለጨለማዋ ቀን፥ ለታላቅዋ ፍርድ ቀንም የተዘጋጃችሁ ሆናችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |