ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ቤታቸውን በኀጢአት ለሚሠሩ ሰዎች ወዮላቸው! ከመሠረታቸው ሁሉ ይጠፋሉና፥ በሰይፍም ይወድቃሉና፥ ወርቅንና ብርንም የሚሰበስቧት በፍርድ ፈጥነው ይጠፋሉና። ምዕራፉን ተመልከት |