ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ክፉ ጥበብን ይሠሩ ዘንድ ኃጥኣን ሰዎችን እንደሚፈትኗቸው አውቃለሁና ነገሬ ከልቡናቸሁ አይጥፋ፤ ቦታም ሁሉ አይገኝላትም፤ መከራም ሁሉ አይጐድልም። ምዕራፉን ተመልከት |