ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አሁንም ለእናንተ ለጻድቃን እላችኋለሁ፤ በክፉ መንገዶች አትሂዱ፤ በግፍዕና በሞት መንገድም አትሂዱ፤ እንዳትጠፉም ወደ እነርሱ አትቅረቡ፤ ነገር ግን የተመረጠች ጽድቅንና ሕይወትን ለእናንተ ፈልጉ፤ ምረጡም። ምዕራፉን ተመልከት |