ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የዐመፅ መንገዶችም ፈጥነው ይጠፋሉ፤ ያንሳሉም፤ ለታወቁ ሰዎችም ከልጅ ልጅ ጀምሮ የዐመፅና የሞት መንገዶች ይገለጣሉ፤ ከእነርሱም ይርቃሉ፤ አይከተሏቸውምም። ምዕራፉን ተመልከት |