ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ጻድቃን ከኃጥኣን የተነሣ አትፍሩ፤ እንደ ወደዳችሁ በእነርሱ ላይ ፍርድን ታደርጉባቸው ዘንድ እግዚአብሔር ዳግመኛ በእጃችሁ ይጥላቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |