ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 36:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዐይኖቼ ውኃን የቋጠሩ ደመናዎችን ይሆኑ ዘንድ፥ በእናንተም ላይ አለቅስ ዘንድ፥ ውኃንም እንደ ቋጠረ ደመና እንባዬን አፈስ ዘንድ፥ ከልቡናዬ ኀዘንም አርፍ ዘንድ ማን በሰጠኝ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |