ዘዳግም 32:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የወለደህን እግዚአብሔርን ተውህ፤ ያሳደገህን እግዚአብሔርንም ረሳኸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 አባት የሆነህን ዐለት ከዳኸው፤ የወለደህን አምላክ ረሳኸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የወለደህን አምላክ ተውህ፥ የፈጠረህን እግዚአብሔር ረሳህ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ያስገኛቸውን አምላክ ተዉ፤ የፈጠራቸውንም እግዚአብሔር ረሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የወለደህን አምላክ ተውህ፥ 2 ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። ምዕራፉን ተመልከት |