ዘዳግም 28:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መዛግብትህና የቀረውም ሁሉ ቡሩክ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ ይባረካሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “እግዚአብሔር የእህል ሰብልህንና ቡሃቃህን ይባርካል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |