Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 27:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 “ከእ​ን​ስሳ ሁሉ የሚ​ደ​ርስ ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 “ከማናቸውም እንስሳ ጋራ የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ የተረገመ ይሁን።” ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 “‘ከማናቸውም እንስሳ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ፥ ‘አሜን!’ ይበል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 “ ‘ከእንስሳ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት የሚያደርግ ማንኛውም ሰው የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይበሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ከማናቸይቱም እንስሳ ጋር የሚተኛ ርጉም ይሁን፤ ሕዝቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 27:21
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ከመ​ተ​ተኛ ጋር አንድ አት​ሁኑ።


“ከእ​ን​ስሳ የሚ​ደ​ርስ ሁሉ ሞትን ይሙት።


ዘር​ህን በእ​ር​ስዋ ላይ እን​ዳ​ት​ዘ​ራና እን​ዳ​ት​ረ​ክ​ስ​ባት ወደ እን​ስሳ አት​ሂድ፤ ሴት ከእ​ርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእ​ን​ስሳ ፊት አት​ቁም፤ የተ​ጠላ ነገር ነውና።


ማና​ቸ​ውም ሰው ከእ​ን​ስሳ ጋር ቢገ​ናኝ ፈጽሞ ይገ​ደል፤ እን​ስ​ሳ​ዪ​ቱ​ንም ግደ​ሉ​አት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች