Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 23:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ወደ ሜዳም ትወ​ጣ​ባት ዘንድ ከሰ​ፈር ውጭ ቦታ ይኑ​ርህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ለመጸዳጃ የሚሆንህን ቦታ ከሰፈር ውጭ አዘጋጅ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 “ለመጸዳጃ የሚሆንህን ቦታ ከሰፈር ውጭ አዘጋጅ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 “የምትጸዳዱበትን ልዩ ስፍራ ከሰፈር ውጪ አዘጋጁ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ወደ ሜዳም ትወጣበት ዘንድ ከሰፈር ውጭ ቦታ ይሁንልህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 23:12
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ማንም ሰው ዘር ከእ​ርሱ ቢወጣ፥ ገላ​ውን ሁሉ በውኃ ይታ​ጠ​ባል፤ እስከ ማታም ርኩስ ነው።


በመ​ሸም ጊዜ ሰው​ነ​ቱን በውኃ ይታ​ጠብ፤ ፀሐ​ይም በገባ ጊዜ ወደ ሰፈር ይመ​ለስ።


ከመ​ሣ​ር​ያ​ህም ጋር መቈ​ፈ​ሪያ ያዝ፤ ሜዳም በተ​ቀ​መ​ጥህ ጊዜ ትም​ስ​በ​ታ​ለህ፤ ዞረ​ህም ከአ​ንተ የወ​ጣ​ውን በአ​ፈር ትከ​ድ​ነ​ዋ​ለህ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች