ዘዳግም 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በምርኮው ውስጥ የተዋበች ሴት ብታይ፥ ብትመኛትም፥ ሚስትም ልታደርጋት ብትወድድ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፣ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፥ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በእነርሱ መካከል ለጋብቻ የምትፈልጋት ውበት ያላት ሴት ታይ ይሆናል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በተማረኩት መካከል የተዋበች ሴት ብታይ፥ ብትመኛትም ሚስትም ልታደርጋት ብትወድድ፥ ወደ ቤትህ ታመጣታለህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |