Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 14:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ዕር​ኩም፥ ሽመላ፥ ሳቢ​ሳና መሰ​ሎቹ፥ ጅን​ጅ​ላቴ ወፍ፥ የሌ​ሊት ወፍ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሽመላ፣ ማንኛውም ዐይነት ሳቢሳ፣ ጃንጁላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ሽመላ፥ ሳቢሳና መሰሎቹ፥ ጅንጅላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ሸመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 እርኩም፥ ሽመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 14:18
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሸመላ፥ ሳቢሳ በየ​ወ​ገኑ፤ ጅን​ጅ​ላቴ ወፍ፥ የሌ​ሊት ወፍ።


ይብራ፥ ጥምብ አንሣ አሞ​ራና መሰ​ሎ​ቻ​ቸው፥


የሚ​በ​ር​ሩም አዕ​ዋፍ ሁሉ ለእ​ና​ንተ ንጹ​ሓን አይ​ደ​ሉ​ምና ከእ​ነ​ርሱ አት​ብሉ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች