ዘዳግም 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፤ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የሚከተሉትን ግን አትበሉም፤ እነርሱም፦ ንስር፣ የጥንብ አሞራ፣ ግልገል አንሣ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚከተሉትን ግን አትበሉም፦ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጪ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፦ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ ኣውጭ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |