ዘዳግም 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። ምዕራፉን ተመልከት |