ዘዳግም 12:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ሥራ በዚያ አትሥሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በእነርሱ መንገድ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አታምልኩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 “በዚያ ዓይነት አካሄድ ጌታ አምላካችሁን አታምልኩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እናንተ ለእግዚአብሔር አምላካችሁ የምትሰግዱለት እነዚህ አሕዛብ ለአማልክታቸው በሚሰግዱላቸው ዐይነት መሆን የለበትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ሥራ አትሥሩ። ምዕራፉን ተመልከት |