ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት እኔ ዳንኤል በሰባ ዓመት የኢየሩሳሌም ጥፋት እንደሚፈጸም እግዚአብሔር በነቢዩ ኤርምያስ የተናገረው ቃል በተጻፈበት መጽሐፍ ያለውን የዘመኑን ቍጥር ዐወቅሁ። ምዕራፉን ተመልከት |