ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እስራኤልም ሁሉ ሕግህን ተላልፈዋል፤ ቃልህንም መስማትን እንቢ ብለዋል፤ በእርሱ ላይ ኀጢአት ሠርተናልና መርገምና በእግዚአብሔር ባሪያ በሙሴ ሕግ የተጻፈው መሐላ መጣብን። ምዕራፉን ተመልከት |