ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወደ አውራውም በግ ቀርቦ አየሁት፤ እርሱም ዘልሎ ወጣበት፤ አውራውንም በግ መታ፤ ሁለቱንም ቀንዶች ሰበረ፤ አውራውም በግ በፊቱ ሊቆም ኀይል አልነበረውም፤ እርሱም በምድር ላይ ጥሎ ረገጠው፤ አውራውንም በግ ከእጁ ያድን ዘንድ የሚችል አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |