ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 8:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያንገቱን ቀንበር ያቀናል። ተንኰል በእጁ አለ፤ በልቡም ይታበያል፤ በሽንገላም ብዙዎችን ያጠፋል፤ በአለቆቹም አለቃ ላይ ይቆማል፤ ያለ እጅም ይሰብራል። ምዕራፉን ተመልከት |