|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  ትንቢተ ዳንኤል 8:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በመንግሥታቸውም መጨረሻ ኀጢአታቸው በተሞላች ጊዜ፥ እንቆቅልሽን የሚያስተውል፥ ፊቱ ጨካኝ የሆነ ንጉሥ ይነሣል።ምዕራፉን ተመልከት |