|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  ትንቢተ ዳንኤል 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔም ወደ ቆምሁበት ቀረበ፤ በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግንባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም፥ “የሰው ልጅ ሆይ! ራእዩ ለፍጻሜ ዘመን እንደ ሆነ አስተውል” አለኝ።ምዕራፉን ተመልከት |