ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልዑል አምላክም የሰዎችን መንግሥት እንዲገዛ፥ ለሚወድደውም እንዲሰጠው እስኪያውቅ ደረስ ከሰው ልጆች ተለይቶ ተሰደደ፥ ልቡም እንደ አውሬ ልብ ሆነ፤ መኖሪያውም ከምድረ በዳ አህዮች ጋር ነበረ፤ እንደ በሬም ሣር በላ፤ አካሉም በሰማይ ጠል ረሰረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |