ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብልጣሶርም የወይን ጠጅ በጠጣ ጊዜ ንጉሡና መኳንንቱ፥ ሚስቶቹና ቁባቶቹ ይጠጡባቸው ዘንድ፥ “አባቴ ናቡከደነፆር በኢየሩሳሌም ከነበረው ቤተ መቅደስ ያመጣቸውን የወርቁንና የብሩን ዕቃዎች አምጡ” ብሎ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |