ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 5:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አሁንም ይህን ጽሕፈት ያነብቡ ዘንድ፥ ፍቺውንም ይነግሩኝ ዘንድ ጠንቋዮችና ፈላስፎች፥ ጠቢባንና ሟርተኞችም ወደ እኔ ገብተው ነበር፤ ነገር ግን የነገሩን ፍቺ ይነግሩኝ ዘንድ አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከት |