ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 መልካም መንፈስ፥ ዕውቀትም፥ ማስተዋልም፥ ሕልምንም መተርጐም፥ እንቆቅልሽንም መግለጥ፥ የታተመውንም መፍታት በእርሱ ተገኝቶአልና፤ እርሱም ንጉሡ ስሙን ብልጣሶር ብሎ የሰየመው ዳንኤል ነው። አሁንም እርሱ ይጠራ፤ እርሱም ፍቺውን ይነግርሃል።” ምዕራፉን ተመልከት |